Joomla TemplatesBest Web HostingBest Joomla Hosting


የ2012 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ሪፖርት

2012 first 6 month report

2011 ሪፖርት

የ2011 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ሪፖርት

የ2011 የመጀመሪያ ሩብ አመት ግብረ መልስ

2011 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ሪፖርት

2010 ሪፖርት

2010 STICC Final report

2010's  STICC 2nd  quarter report

የ2009 በጀት ዓመት ሪፖርት

የ2008 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ሪፖርት

የ2007ዓ.ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

2007 first Quarter  report


የ2006 በጀት ዓመት
የማጠቃለያ ሪፖርት

መግቢያ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ ልማት ኤጄንሲ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ መሠረት በማድረግ በያዝነው የበጀት ዓመት ከአምስት አመቱ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በመነሳት ሊከናወኑ የሚገባቸውን ተግባራት ለይቶና የውጤት ተኮርና /BSC/ የመሪ ዕቅድ አዘጋጅቶ በአፈጻጸም ሂደት ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህ አኳያ በበጀት ዓመቱ ለ26,590 የህብረተሰብ ክፍሎች አጠቃላይ (መሰረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና፣ አድቫንስድ የኮምፒዩተር ስልጠና እና የትብብር ስልጠና) ለመስጠት ታቅዶ በበጀት ዓመቱ የመጀመርያ ሩብ ዓመት ጋር ሲነፃፀር ኣፈጻጸሙ 14,127 (53.13%) ነዉ፡፡

ምርጥ ተሞክሮ ማስፋፋትን በተመለከተ ባሳለፍነዉ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ለምርጥ ተሞክሮነት ብቁ ይሆናሉ ተብለው የታሰቡ 10 ስራዎች በምርጥ ተሞክሮ መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ ውስጥ እንዲያዙ ተደርጓል፡፡ በተለይ አርዓያነት ያለዉ የስራ አፈፃፀም ካሳዩ ወረዳዎችእና ዞኖች ልምድ እየተወሰደና እየተቀመረ ሌሎች እንዲጠቀሙበት ለማድረግ የምረጥ ተሞክሮ ቅመራ የመረጃ ማሰባሰቢ ቅጽ በኣዲስ መልክ መዘጋጀቱ በቀጣይ በምርጥ ተሞክሮ ማስፋፋት ትርጉም ያለው የአሰራር ለወጥ ሊመጣ እንደሚችል ያመላክታል፡፡

ባሳለፍነው የመጀመሪያ ሩብ አመት ሌላዉ የኤጀንሲዉ ዉጤታማ የስራ አፈጻጸም በያዝነው በጀት ዓመት16 ወረዳዎችን በፊት ሲጠቀሙበት ከነበረው ቪሳት ወደ ትራንስፖንደር ቪሳት ማይግሬት ለማድረግ ታቅዶ በ16ቱም ወረዳዎች የማይግሬሽን ስራው በመጠናቀቁ ከወዲሁ የእቅዱን 100% ማከናወን ተችሏል፡፡

ሌላዉ የኤጀንሲዉ ውጤታማ ክንዉን በበጀት ዓመቱ 45,000 የተለያዩ  የህብረተሰብ ክፍሎችን በቪድዮ ኮንፈራንስ ለማሳተፍ ዕቅድተይዞ ባሳለፍነው መጀመሪያ ሩብ ዓመት 6835 የህብረተሰብ ክፍሎችን ማሳተፍ የተቻለ ሲሆን ክንዉኑም ለሩብ አመቱ ከተያዘው የ11250 እቅድ ኣኳያ ኣፈጻጸሙ 55.5% ነው፡፡

በበጀት አመቱ ሌላዉ የኤጀንሲዉ አንኳር ተግባር የድረ-ገጽ ልማት ማካሄድ ነው፡፡ እንደሚታወቀዉ መረጃዎች ደረጃቸዉን በጠበቀ መልኩ ተደራሽ ለማድረግ ድረ-ገጽ የማይተካ ሚና አለዉ፡፡ ይህንንም በመረዳት በያዝነው 1ኛ ሩብዓመት 20 ድረ-ገጽ ለማልማትና ለማጠናከር ታቅዶ በሩብ ዓመቱ 16 ዱን ማጠናቀቅ ሲቻል እቅድ አፈጻጸሙም 80% ነው፡፡  ሌላዉ በበጀት አመቱ በኤጀንሲዉ የተያዘው አበይት ተግባር ዳታ ቤዝ ማልማት ሲሆን በዚህም ባሳለፍነዉ 1ኛ ሩብ ዓመት የሰአት መቆጣጠርያ ዳታ ቤዝ፤ለሳይንስ ትምህርቶች በተግባር የተደገፈ ትምህርት ለመስጠት የሚያስችል ሲሙሌሽን ሶፍትዌር ተሰርተው ለአገልግሎት ዝግጁ መሆናቸውና በ2005ዓ.ም በተለማው የፈተና ዳታቤዝ ጥያቄዎችን የማስገባትና የማደራጀት ስራ መጀመሩ በዘርፉ በሩብ ዓመቱ የተከናዎኑ ውጤታማ ስራዎች ነበሩ፡፡

በበጀት ዓመቱ ሌላዉ የኤጀንሲዉ አንኳር ተግባር የተለያዩ መመሪያዎችና የህግ ማእቀፎችን ማዘጋጀትና ማደራጀት ሲሆን በዚህም በ1ኛውሩብ ዓመት፤ የኮምፒተር መረጃ ኣያያዝና አጠቃቀም መመሪያ፤ የጥሪ ማዕከል አገልግሎት መመሪያ፤ የኤጀንሲው ሰራተኞች የስነምግባር መመርያ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸው ለቀጣይ የኤጀንሲው አሰራሮች አመች ሁኔታ እንደሚፈጥሩ ይገመታል፡፡ሌላው በበጀት ዓመቱ 1ኛ ሩብ ዓመት ከተከናዎኑ ዋናዋና ስራዎች መካከል የኤጀንሲውን መሪ እቅድ ከክልል እስከ ወረዳ ለማስተዋወቅና በእቅዱ ላይ የጋራ ግንዛቤ ለመያዝ የተሰሩ ስራዎች እንዲሁም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰራተኞች ጋር የተካሄዱ ውይቶች በዝግጅት ምራፍ የተከናዎኑ ጉልህ ስራዎች ናቸው፡፡

እነዚህ ከላይ ለአብነት የተጠቀሱት ተግባራት ኤጀንሲዉ በ2006 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዉጤት ያሳየባቸዉ የስራ አፈፃጸሞች ሲሆኑ ከ2006 በጀት አመት 1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አኳያ በመጀመርያው ሩብ ዓመት ያጋጠሙ እጥረቶች፣ ቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችና የተወሰዱ መፍትሄዎች በዝርዝር በሪፖርቱ ተካተዉ እንዲቀርቡ ተደርጓል፡፡

2006 Reports

2006 1st quarter- report

Agreed action-2006

2005 Reports

2005 PSCAP Report

 

2004 Reports

2004 9 months report amharic

2004 6 month PSCAP IC T  half  year report

2004 first quarter Report


2003 Reports


Statstical Data

agreed Actions

2003 1st quarter report

Half year 2003 report

2003 3rd quarter report.doc

2003 annual report

Statstical Data

 

2002 Reports


2002 Report Narration

2002 Final report English

 

 


 
About the Service Delivery
 
We have 4 guests online

Multidimensional News

      

Acquired immune deficiency syndrome (AIDS) is known to be caused by  Humanimmuno virus (HIV).

     It is a highly spreading virus through out the world.

   The virus is believed to be found only in human beings and transmitted from person to person by    unprotected sexual intercourse, mother to child during pregnancy and delivery and sharing sharp materials, the virus basically attacks immune cells and CD4 cells.

read more ...