Joomla TemplatesBest Web HostingBest Joomla Hosting


2003 plan

1. መግቢያ

አሁን ዓለም ለደረሰችበት ዕድገት ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጄ (ኢኮቴ) መሠረት መሆኑ በተደጋጋሚ የተወሳ ነው፡፡ ኢኮቴ የአንድን አገር ልማት በማምጣት፣ መልካም አስተዳደርን በየደረጃው በማስፈንና ፈጣንና ቀልጠፋ አገልግሎት አሰጣጥን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል መሣሪያ ከመሆኑም በላይ በራሱ እንደ አንድ ክፍለ ኢኮኖሚ ልማት ዘርፍ የሚታይ ነው፡፡

በኢኮቴ ልማት ኤጄንሲ የ2003 ዓ.ም. ዕቅድ የ2002 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ፣ የ2003-2007 የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድና የመሠረታዊ ሥራ ሂደት ጥናትንና የኢኮቴ ፖሊሲና ስትራቴጂ ሠነዶችን መሠረት አድርጎ ተዘጋጅቷል፡፡ ይህ ዕቅድ ስድስት ክፍሎች ያሉት ሲሆን፤ አነዚህም መግቢያ፣ የአፈጻጸም አቅጣጫ፣የ2003 ፊዚካል ዕቅድ (ቁልፍ ተግባር፣ ዐብይ ተግባር፣ ንዑሰ ተግባር፣ የእያንዳንዳቸውን ዓላማ፣ ግብና የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት የተጠቃለሉበት) ማስፈጸሚያ ስልት፣ የክትትል፣ ድጋፍና ግምገማ ሥርዐትና የዲርጊት መርሐ-ግብር የእያንዳንዱ ተግባርና ዝርዝር ተግባራት ማከናወኛ ጊዜ በሩብ ዓመቶች መለኪያ ተዘጋጅቶላቸው ቀርቧል፡፡

2. የአፈጻጸም አቅጣጫዎች

1. ኤጀንሲውን በአደረጃጀት፣ በአሰራርና በሰው ኃይል የተጠናከረ ማድረግ፣

2. ቴክኖሎጅውን ማስፋፋትና የመጠቀም አቅምን ማጐልበት፣

3. የኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅን (ኢኮቴ) መሠረተ ልማት በስፋትና በበቂ ሁኔታ ማቅረብ፣

4. የኢኮቴን የሕግ ማዕቀፎችና ደረጃዎች ማሟላት፣

5. ኢኮቴን በመጠቀም ለልማትና ለመልካም አስተዳደር መጐልበት ከፍተኛ ሚና እንዲጫወት ማስቻል እንዲሁም በዘርፉ ብቃት ያለው የሰለጠነ የሰው ኃይል ማፍራት፣

6. የግሉን ዘርፍ ማጠናከር፣

7. የተደራጀ የመረጃ አቅርቦትን ማስፋትና ያሉትን የማግኘት ችግር መፍታት፣

8. የባለብዙ ዘርፍ ጉዳዮች ተግባራት ተቀናጅተው እንዲመሩ ማድረግ፣ ናቸው፡፡

3. የ2003 ፊዚካል ዕቅድ

I. ቁልፍ ተግባር፡

I. የሰው ሀይል ልማት ዋና የስራ ሂደት

ዓላማ አንድ፡ ኤጀንሲውን በአደረጃጀት፣ በአሰራርና በሰው ኃይል የተጠናከረ ማድረግ

ግብ 1፡ • ለ157 ሠራተኞች ቅድመ ሥራ ስልጠና ተሰጥቷል

• ለ483 ሠራተኞች የሥራ ላይ ስልጠና ተሰጥቷል

• ለ100 ራተኞች የአጭር ጊዜ ስልጠና ተሰጥቷል

• ለ4 ባለሙያዎች የረጅም ጊዜ ስልጠና ተሰጥቷል

ዝርዘር ተግባራት

- የሥልጠና ማንዋል ማዘጋጀት

- አሠልጣኝ ተቋማትን መምረጥ

- ሠልጣኞችን መመልመል

- ሥልጠና መስጠት

- የሥልጠናውን ሂደትና ውጤት መገምገ

ግብ 2፡ የመሠረታዊ አሠራር ሂደት ለውጥ /BPR/ ሙሉ በሙሉ ተተግብሯል

ግብ 3፡ የBPR ሠነድ ክለሳ ተጠናቋል

ዝርዘር ተግባራት

- ተፈላጊ መረጃዎችን ማሰባሰብ

- ሠነዱን ማሻሻ

- በጋራ መገምገ

- በሚመለከተው አካል ማጸደ

ግብ 4፡ በሂደቱ ውስጥ የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ ኘሮግራሞች ተተግብረው ግልጽነትና

ተጠያቂነት ሰፍኗል

ዝርዝር ተግባራት

- የሚከናወኑ ተግባራትን የጋራ ማድረ

- ለአገልግሎት አሰጣጥ እንቅፋት የሆኑ ሥራዎችን በጋራ መድረክ ማስወገ

- ግልፅነትንና ተጠያቂነትን ማስፈ

- ሥራን መገምገ

ግብ 5፡ ውጤት ተኮር ሥርዓት /BSC/ ተግባራዊ ተደርጓል

• አንድ የውጤት ተኮር ስርዓት ሰነድ ተዘጋጅቷል መለካትም ተጀምሯል

ዝርዝር ተግባራት

- ረቂቅ ሠነድ ማዘጋጀ

- ሠነዱን በጋራ ማዳበ

- ማሻሻ

- ማሰራጨ

ግብ 6፡ በተቀረጸው የBSC ሠነድ ሥርዓት ለ350 ሠራተኞች ላይ ሥልጠና ተሰጥቷል

ዝርዝር ተግባራት

- ሠነዱን ለሥልጠና አመች አድርጎ ማዘጋጀ

- ተሳታፊዎችን መለየ

- ሥልጠናውን መስጠ

- ውጤቱን መገምገ

ግብ 7፡ የውጤት ተኮር ስርዓትን የዕለት ተዕለት ተግባር ሆኗል

ዝርዘር ተግባራት

- የባለሙያን ድርሻ መለየ

- የድጋፍና ዕገዛ ሥራ ማካሄድ(Coaching)

- የተሰራውን ሥራ በተከታታይ መገምገ

- ከውጤቱ የተገኘውን ልምድ ለቀጣይ ትግበራ መጠቀ

2003 Plan

Last Updated (Saturday, 31 March 2012 10:49)

 
About the Service Delivery
 
We have 5 guests online

Multidimensional News

      

Acquired immune deficiency syndrome (AIDS) is known to be caused by  Humanimmuno virus (HIV).

     It is a highly spreading virus through out the world.

   The virus is believed to be found only in human beings and transmitted from person to person by    unprotected sexual intercourse, mother to child during pregnancy and delivery and sharing sharp materials, the virus basically attacks immune cells and CD4 cells.

read more ...